የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ሉትራን ቤተክርስቲያን

አዲስ አበባ አጥቢያ - የሰንበት ት/ት አገልግሎት ክፍል

 

ደብረ ዘይት በሚገኘዉ ኩሪፍቱ ቃለህይወት የሽርሽር ጉዞ

May 10, 2026 | event

ደብረ ዘይት በሚገኘዉ ኩሪፍቱ ቃለህይወት የሽርሽር ጉዞ ሰላም ቅዱሳን

‼️‼️‼️ማስታወቂያ ‼️‼️‼️


የፊታችን  🌟እሁድ ግንቦት 2 / 2018 ዓ. ም ጌታ ቢፈቅድ የተማሪዎች ጉዞ ደብረ ዘይት በሚገኘዉ ኩሪፍቱ ቃለህይወት የሽርሽር ጉዞ ይኖረናል።

‼️‼️ ከሉተር ጊቢ ጠዋት በጊዜ 1:30 ከቸርች መኪናችን ይነሳል በፀሎት ከጎናችን ሁኑ ‼️‼️