የልጆችን ስነ ልቦና መረዳት በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ስልጠና የካቲት 23 2018 ዓ.ም
March 02, 2026 | news
ከሉተራን ሕፃናት ልማት ፕሮጀክት ጋራ በመተባበር የሰንበት ትምህርት አስተማሪዎች እና የቤተክርስቲያናችን ቄሶች በጋራ በመሆን የልጆችን ስነልቦና መረዳት በሚል ርዕስ አሰልጣኝ ከውጪ በመጋበዝ የግማሽ ቀን ስልጠና ፕሮግራም አሳልፈናል ብዙ ተጠቅመናል።