የመምህራን እና ባለድርሻ አካላት ሪትሪት ነሐሴ 9-11 2017 ዓ.ም.
August 15, 2025 | news
የሰንበት አስተማሪዎች እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት {መሪ ካህን ፣ የፕሮጀክት ዳሬክተር ፣ የወላጅ ተወካይ} ጋራ በመሆን የተዘጋጀ የጾም እና የፀሎት ምሽግ ፣ የአንድነት ፤ የስልጠና ፤ ፤ አዳዲስ አስተማሪዎች መቀበያ ና ያለፈው አመት እቅድ ግምገማ እንዲሁም ከዚህ ፕሮግራም ቀደም ባሉ ሳምንታት ለስርዐተ ትምህርት ቅድመ ዝግጅት ቀረፃ ይሆን ዘንድ በዮናስ ዘውዱ ተሰጥቷል ስለሆነም በእለቱ አዲስ ስርአተ የትምርህርት የሙከራ ናሙና በሁሉም ክፍል አስተማሪዎች ተሰርቶ ግምገማ እና የክፍልም ማሻሻያ ውይይት ተደርጓል።የሰንበት አገልጋዮችን የበለጠ የማስታጠቅና ለአገልግሎቱ የማነሳሳት፤ አመቱንም የመገምገም እና ለ2018 እቅድ አውጥተናል ለሰንበት ትምህርት በቂና ተተኪ መሆን የሚችሉ አዳዲስ ኮሚቴዎችን የማሳወቅ ፕሮግራም ተካሂዷል።
ቦታው በደብረዘይት በአርክ ሚኒስትሪ።