የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለትን ፕሮግራም ሚያዝያ 5 2017 ዓ.ም.
April 13, 2025 | news
የሰንበት ትምህርት አገልገሎት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለትን ፕሮግራም በዝማሬ በስነጽሁፍ በተለያዩ ዝግጅቶች አስተማሪዎችና ተማሪዎች በአንድነት በመሆን ልጆች የጌታን ታላቅ ስራ ፍቅር በአንደበታቸው እንዲገልፁ እና ፍቅሩን በአንድነት እንዲመሰክሩ ሆኖአል።