የሽርሽር የደስታ ቀን 26 ሰኔ 2017
May 17, 2025 | news
በእለቱም የሽርሽር የደስታ ቀን በአዲስ አበባ በለቡ ሚካኤል ከንቲባ ወ/ፃድቅ የመናፈሻ ፖርክ አመቱን በሙሉ በትጋት የተማሩትን ለማበርታታት 250 የሚደርሱ ተማሪዎችን ሕፃናት ታዳጊ ወጣቶች ከመምህራኖቻቸውና ከተወካይ ወላጃች ጋር በአንድነት በመሆን ሙሉ ቀን ሽርሽር ወስደን የተለያዩ ጨዋታዎችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሪዎችን ተግባሮችንና ማእድ የመቁረስ ጊዜም ነበረን በሰላም ልጆቻችንም ተመልሰዋል፡፡