የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ሉትራን ቤተክርስቲያን

አዲስ አበባ አጥቢያ - የሰንበት ት/ት አገልግሎት ክፍል

 

ወር በገባ በመጀመሪያው እሁድ ቅዱስ ቁርባን አገልግሎት ማዕድ በጋራ ይቆርሳሉ

January 04, 2026 | news

 ወር በገባ በመጀመሪያው እሁድ ቅዱስ ቁርባን አገልግሎት ማዕድ በጋራ ይቆርሳሉ እንደሚታወቀው በቤተክርስቲያናችን ወር በገባ በመጀመሪያው እሁድ ቅዱስ ቁርባን አገልግሎት እንዳለ ይታወቃል ስለሆነም የሰንበት ትምህርት ተማሪዎች ጠዋት የትምህርት ጊዜ እንደጨረሱ አዋቂዎች የአንድነትና የቁርስ ጊዜ ከተስተናገዱ በኃላ ልጆችም በቋሚነት ቁርስ የሚመገቡበት ሁኔታ ማስቀጠል ተችሎአል ከዚሁ ጋራ በተያያዘ ቤተ ክርስቲያን በዚህ አገልግሎት ላይ ትኩረት ሰጥታ ከጎናችን እንድትሆኑ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡