የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ሉትራን ቤተክርስቲያን

አዲስ አበባ አጥቢያ - የሰንበት ት/ት አገልግሎት ክፍል

 

የልጆችና የወላጆች የአንድንት ቀን ለትውስታ ጥቅምት 9 2018 ዐ.ም

October 19, 2025 | news

የልጆችና የወላጆች የአንድንት ቀን ለትውስታ ጥቅምት 9 2018  ዐ.ም የአዲስ አመት በሰንበት ትምህርት አገልግሎት የልጆችና የወላጆች የአንድንት ቀን መክፈቻ ፕሮግራም በቤተክርስቲያናችን ወላጆች እና በተማሪዎች ወላጆችን ትኩረት ባደረገ ሁኔታ የሙሉ ቀን ፕሮግራም ተካሂዷል። በእለቱም የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም ላይ ልጆች ቤተክርስቲያን በመግባት እንዲፀለይላቸው ፣ በሰንበት ትምህርት ተማሪዎች የዝማሬ አገልግሎት ቀርቧል፤ ሁሉም የሰንበት ትምህርት አስተማሪዎች ተመሳሳይ ቲ-ሸርት በማድረግ በእግዚአብሔር ቃል፣ በዝማሬ፣ፕሮግራም በመምራት፣የምሳ ምገባ ላይ፣ presentation ስርዐተ ትምህርቱ ላይ፣በማወያየት፣ እንዲሁም ልጆቻችንን የተለያዩ ጨዋታዎችን በማጫወት አገልግለዋል በአጠቃላይ ለሁሉም ተሳታፊዎች ስለ አገልግሎቱ መረዳትን ጨምረናል ፣ ወላጆችን ከአገልግሎቱ ጋራ ማቀራረብ ተችሏል ከሁሉም በተለየ የእግዚአብሄርን እርዳታ ሁላችንም አይተናል ጌታ ይባረክ።