የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ሉትራን ቤተክርስቲያን

አዲስ አበባ አጥቢያ - የሰንበት ት/ት አገልግሎት ክፍል

 

የአዲስ አመት የእሁድ ሰንበት ትምህርት መክፈቻ ፕሮግራም መስከረም 11 2018 ዓ.ም.

September 21, 2025 | news

የአዲስ አመት የእሁድ ሰንበት ትምህርት መክፈቻ ፕሮግራም መስከረም 11 2018 ዓ.ም. የሰንበት ትምህርት አገልግሎት መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ልጆች ቤተክርስቲያን በመግባት እንዲፀለይላቸው እንዲሁም የሁሉንም ሰንበት ትምህርት ተማሪዎች 316 እና አስተማሪዎች 21 profile ምዝገባ ተካሂዶአል።