የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ሉትራን ቤተክርስቲያን

አዲስ አበባ አጥቢያ - የሰንበት ት/ት አገልግሎት ክፍል

 

ልጆቻችን በወር አንድ ጊዜ ወደ ትልቁ ቤተክርስቲያን የአምልኮ ፕሮግራም ይካፈላሉ

January 10, 2026 | news

ልጆቻችን በወር አንድ ጊዜ ወደ ትልቁ ቤተክርስቲያን የአምልኮ ፕሮግራም ይካፈላሉ የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም ላይ ቤተክርስቲያን በመግባት እንዲፀለይላቸው ይህም በወር አንድ ጊዜ ቀጣይነት ባለው መልኩ መካሄድ ተችሏል።